Quantcast
Channel: Degaanka - Cakaara News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 131746

በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አብዲ መሀሙድ የሚመራው ልዑኳን ቡዱን ወደ ክልሉ ርዕሰመዲና ተመለሱ

$
0
0

ጅግጅጋ(Cakaaranews)ሰኞ፤ሚያዝያ 8/2010ዓም.በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አብዲ መሀሙድ ኡመርና የክልሉ ም/ቤት አፈጉባኤ፤የኢ.ሶ.ህ.ዴ.ፓ ሊቀመንበር አቶ መሀመድረሺድ ኢሳቅ የሚመራው የክልሉ መንግስት ከፍተኛ ልዑኳን ቡዱን ወደ ክልሉ ርዕሰመዲና ተመለሱ።ልዑኳን ቡዱኑ በትላንትና እለት በኢፌደሪ መንግስትና በሀገሪቱ ብሔር፤ብሼረሰቦችና ህዝቦች ተወካዮች መካከል በሀገሪቱ ርዕሰመዲና በአዲስአበባ በተካሄደው ምክክር መድረክ ከተካፈሉ በኋላ ወደ ክልሉ ርዕሰመዲና በሆነችው በጅግጅጋ ተመልሰዋል።ፕሬዝዳንቱ በአሁኑ ወቅት በክልሉ ርዕሰመዲና በሆነችው በጅግጅጋ ከተማ ይገኛሉ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 131746

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>