Quantcast
Channel: Degaanka - Cakaara News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 131746

ገረብ አሴ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል

$
0
0

ጅግጅጋ(cakaaranews)እሮብ፤ጥር 2/2010.የኢ.ሶ.ክ.መ.በክልሉ ማህበረሰብ የሚያጋጠሙ የመኖሪያቤቶች እጥረት በዘላቂነት ለመፍታት የክልሉ መንግስት የቤቶች ልማት ኢንተርፕሬዝ ማቋቋሙ ይታወሳል። ኢንተርፕሬዙ ደግሞ በክልሉ ርዕስመዲና የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች በመኖሩያ ቤቶች በኩል የነበረውን ችግር በመቅረፍና ባርካታ የመኖሪያቤት ፖሮጀክቶች በመገንባት ኢንተርፕሬዙ በአጭር ጊዜ ውስጥ አመርቂ ስራዎች ሰርቷል።

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የቤቶች ልማት ኢንተርፕሬዝ ዋና ዳይረክተር ወ/ሮ ራህማ ሪያሌ ኡመር በጅግጅጋ ከተማ በገረብአሴ ሰፈር አከባቢ እየተሰራ ያለው የጋራ መኖሪያቤቶች ግንባታ ፖሮጀክት በማጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።በተጨማሪ ፖሮጀክቱ ከሁለት ወራት በፊት የተጀመረ ሲሆን ግንባታው  አንደ መቶ የጋራ መኖሪያ ቤት ግቦች እንደሆነና ፖሮጀክቱ በጥራትና በፍጥነት እየተሰራ ነው ብሏል ዳይረክተሩ።

 

በመጨረሻም በፖሮጀክቱ ግንባታ ላይ በርካታ የክልሉ ወጣቶች በቋሚነትና በጊዜያዊ የስራ እድል ከመፈጠሩና ተጠቃሚ ከማድረጋቸው ባሻገር የፖሮጀክቱ ግንባታ በክልሉ አገር ሽማግሌዎች ኮንስተራክሽን ድርቶች የተገነባ  ፖሮጀክት መሆኑን ነው ሃላፏ የገለጸች።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 131746

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>