Quantcast
Channel: Degaanka - Cakaara News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 131746

የፈዴራልና የክልል መንግስታት ከፍተኛ አመራር አባላት ያቀፈ ጥምር ኮሚቴ በሸቤሌ ዞን የተሰሩ የመንደር ማሰባሰብ ፖሮግራም አከባቢዎች ጎበኙ

$
0
0

ቤርኣኖ(cakaaranews)አርቢ፤መጋቢት 28፤2010ዓ.ም.በኢ.ሶ.ክ.መ.የመስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሱልጣን መሀመድ የሚመራና ከፈዴራልና ከዞን ደረጃ የተወጣጡ የመንግስት ከፍተኛ አመራር ጥምር አባላት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል  በአፍዴርና በሸቤሌ ዞኖች ስር የሚገኙ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ላይ የተሰሩ የመንደር ማሰባሰብና ተፋሰስ ልማት ፖሮግራሞች አገልገሎት አሰጣጥና ጥራትን አስመልክቶ በአከባቢው የመስኪ ምልከታ ጉቡኝት አደርጓል።

በተጨማሪ በተፋሰስ ልማት ስራዎች የተከናወኑ አከባቢዎች ላይ ተገኝቶ የክልሉ ሚዲያ ያነጋገሩት የኢ.ሶ.ክ.መ.መስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሱልጣን መሀመድ ሀሰን የልዕኳን ቡዱኑ መስኪ ምልከታ  በመንደር የተሰባሰቡ  ህብረተሰብ ክፍሎች በተሰባሰቡበት አከባቢዎች የተሰሩ የመስረተልማት አውተሮች እንደ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ፤በጤና፤በትምህርት እንደሁም በምርትና ምርታምነት አገልግሎች አሰጣጥና በአጠቃላይ የመንደር ማሰባሰብ ፖሮግራም የህዝብ ተጠቃሚነትና የአገልግሎቱ ጥራት እንደሚተኮሩ ገልጿል።አያይዞም በመንድር ማሰባሰብ ፖሮግራም እየተከናወነ ያሉ ወረዳዎችና በቀበሌዎች የስቲሪምና የመስረተልማት ክትትል ኮሚቴዎች እንደሚያቋቋሙና የፖሮግራሙ ማስፈጸሚያ ቼክሊስቶች በሳምንታዊና በወርሃዊ ተለይቶ ለተደራጁ ኮመቴዎች መስጠታቸውም ቢሮ ሃላፊው አክሏል።

በተመሳሳይ የሸቤሌ ዞን አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ አብዲ በሬ  በበኩሉ ባሳለፍ ነው ቀናት ከፈዴራል ተፋሰስ ልማት አካላትና ከክልሉ የመስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ ሃላፊ ጋር በመሆን በዞኑ የስር የሚገኙ አዳድሌና ቤርኣኖ ወረዳዎች የተሰሩ የመንደር ማሰባሰብና ተፋሰስ ልማት ስራዎች መጎበኘታቸውና ለተጠቃሚ ህብረተሰቡ ክትትልና ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጿል።በተያያዜም በወረዳዎቹ የተከናወኑት የመንደር ማሰባሰብና ተፋሰስ ልማት ስራዎች ከፈዴራል የመጡ አመራር አካላቱ አበረታች ስራዎች ማከናወናቸውና ህዝቡን ተጠቃሚ በማድረጉ እንድሁም ማህበረሰብ ራሱ አምራች  በማድረጉን አድንቋል ብሏል አስተዳዳሪው።

በሌላ በኩል የተፋሰስ ልማትና መንደር ማሰባሰብ ፖሮግራሞች ተጠቃሚ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ከመንደር ማሰባሰብ ፖሮግራም ተጠቃሚ ከመሆናቸው በፊት የእንስሳሳት ጭራ ተከትሎ ከቦታ ወደ ቦታ በመዘዋወር መሰረት የለሌ ኑሮ ላይ የሚከተል ማህበረሰብ እንደነበሩና በአሁኑ ወቅት በመንደር ከተሰባሰቡ ወዲህ ኑሮኣቸው በከፍተኛ ደረጃ እንደተረጋጋና መንግስት በመቻቸለት የተፋሰስ ልማት ስራዎች በምግብ ዋስትና ዘርፉ ራሳቸው የቻሉና አምራች ማህበረሰብ መሆናቸውና አሁን ባሉበት ኑሮ ደረጃ እጅግ ደስተኛ መሆናቸውን አስገንዝቧል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 131746

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>