Quantcast
Channel: Degaanka - Cakaara News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 131746

በኣወዳይ ጫት ላይ የወጣ አሠቹኳይ ማሳሰቢያ!!

$
0
0

Jigjiga(Cakaaranews) ሀሙስ መስከረም 4, 2010 ዓም.በዛሬው እለት የተመረዘ አወዳይ ጫት በጅግጀጋ ከተማ ተይዞ ማንም ሳይቃሚበት ወደ ከመጣበት የኦነግ መነኻሪያ የሆነችው ኣወዳይ ተመሊሷል፡፡ በሌላ በኩል የኢትዮጲ ሶማሊ ህዝብ በመሰረቱም ነቄና የማይታለል ማህበረሰብ መሆናቸውን አይደለም የኦነግ መንግስትና ድፍን አለም ሱማሌ ብርቱና በተፈጥሮ ሀብታምና ገና ያልተነካ ለም መሬት ያለቸው መሆናቸው ያውቃል፡፡በዚህ ረገድ በአከባቢያችን የበቀሌ ምርጥ ጫት እየቃመን ራሳችን በራሳችን እንችላለን ለአንድ ደቂቃ ያህል በሁሉም የክልሉ ከተሞችም ጫት አይጠፈም፡፡

ዱሮም እኮ የኦሮሞ ጫት ለሶማሊላንድና ለጀቡቲ ነበረ አክስፖረት የሚያደርጉ፡ የኢትዮጲ ሶማሌ ብርም ጨርሶ ነበር፡፡በተጨማሪም  የተመረዞው አወዳይ  ጫት መቃም ቀርቶ ወደ ኢትዮጲ ሶማሊ ክልል መግባትም ሆነ ማለፍ አይቻልም!! ስለዚህ በቄላ ብቀሪም ፈስ ቀለለ ማላት ነው!


Viewing all articles
Browse latest Browse all 131746

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>